ማርቆስ 4:39 NASV

39 እርሱም ተነሥቶ ነፋሱን ገሠጸው፤ ባሕሩንም፣ “ጸጥ፣ ረጭ በል!” አለው። ነፋሱም ጸጥ፣ ረጭ አለ፤ ፍጹምም ጸጥታ ሆነ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 4:39