ራእይ 1:13 NASV

13 በመቅረዞቹም መካከል “የሰው ልጅ የሚመስል” አየሁ፤ እርሱም እስከ እግሩ የሚደርስ መጐናጸፊያ የለበሰ፣ ደረቱንም በወርቅ መታጠቂያ የታጠቀ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 1:13