ራእይ 10:1 NASV

1 ከዚህ በኋላ ሌላ ብርቱ መልአክ ደመና ተጐናጽፎ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፤ እርሱም በራሱ ላይ ቀስተ ደመና ነበር። ፊቱ እንደ ፀሓይ፣ እግሮቹ እንደ እሳት ዐምዶች ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 10:1