ራእይ 10:8 NASV

8 ከዚያም ከሰማይ የሰማሁት ድምፅ እንደ ገና እንዲህ ሲል ተናገረ፤ “ሂድ፤ በባሕርና በምድር ላይ ከቆመው መልአክ እጅ የተከፈተችውን ጥቅልል መጽሐፍ ውሰድ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 10:8