ራእይ 11:19 NASV

19 ከዚያም በሰማይ ያለው የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ተከፈተ፤ በመቅደሱም ውስጥ የኪዳኑ ታቦት ታየ፤ መብረቅ፣ ድምፅ፣ ነጐድጓድ፣ የምድር መናወጥና ታላቅም በረዶ ሆነ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 11:19