ራእይ 11:9 NASV

9 ከወገን፣ ከነገድ፣ ከቋንቋና ከሕዝብ የመጡ ሰዎች ሬሳቸውን ሦስት ቀን ተኩል ይመለከታሉ፤ ሬሳቸውም እንዳይቀበር ይከለክላሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 11:9