ራእይ 12:12 NASV

12 ስለዚህ ሰማያት ሆይ፣በውስጣቸውም የምትኖሩ ሆይ፣ደስ ይበላችሁ፤ምድርና ባሕር ግን ወዮላችሁ ምክንያቱም ዲያብሎስ ጥቂት ዘመን ብቻእንደ ቀረው ስላወቀ፣በታላቅ ቍጣ ተሞልቶ ወደ እናንተ ወርዶአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 12:12