ራእይ 12:14 NASV

14 ሴቲቱም በበረሓ ወደ ተዘጋጀላት ስፍራ በርራ መሄድ እንድትችል ሁለት የታላቁ ንስር ክንፎች ተሰጣት፤ ይህም የሆነው በዚያ ከእባቡ ፊት ርቃ ለአንድ ዘመን፣ ለዘመናትና ለዘመን እኩሌታ በክብካቤ እንድትኖር ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 12:14