ራእይ 13:3 NASV

3 ከአውሬው ራሶች አንዱ ለሞት የሚያደርስ ቊስል ያለበት ይመስል ነበር። ነገር ግን ለሞት የሚያደርሰው ቊስሉ ዳነ፤ ዓለም በሙሉ በመደነቅ አውሬውን ተከተለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 13:3