ራእይ 14:11 NASV

11 የሥቃያቸውም ጢስ ከዘላለም እስከ ዘላለም ወደ ላይ ይወጣል። ለአውሬውና ለምስሉ የሚሰግዱ ወይም የስሙንም ምልክት የሚቀበሉ ሁሉ ቀንና ሌሊት ዕረፍት የላቸውም።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 14:11