ራእይ 14:13 NASV

13 ከዚያም፣ “ከእንግዲህ ወዲህ በጌታ ሆነው የሚሞቱ ብፁዓን ናቸው ብለህ ጻፍ” የሚል ድምፅ ከሰማይ ሰማሁ። መንፈስም፣ “አዎ፣ ሥራቸው ስለሚከተላቸው ከድካማቸው ያርፋሉ” ይላል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 14:13