ራእይ 14:15 NASV

15 ሌላም መልአክ ከመቅደሱ ወጥቶ በደመናው ላይ ለተቀመጠው፣ “የዐጨዳው ሰዓት ስለ ደረሰ፣ ማጭድህን ይዘህ ዕጨድ፤ የምድር መከር ደርሶአልና” ሲል በታላቅ ድምፅ ጮኸ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 14:15