ራእይ 16:14 NASV

14 እነርሱም ምልክቶች የሚያደርጉ የአጋንንት መናፍስት ናቸው፤ ሁሉን በሚችል አምላክ ታላቅ ቀን ለሚሆነው ጦርነት እንዲሰበስቧቸው ወደ ዓለም ሁሉ ነገሥታት ይሄዳሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 16:14