ራእይ 16:19 NASV

19 ታላቂቱ ከተማ ከሦስት ተከፈለች፤ የሕዝቦች ከተሞችም ፈራረሱ፤ እግዚአብሔርም ታላቂቱን ባቢሎን አስታወሰ፤ በብርቱ ቍጣው ወይን ጠጅ የተሞላውን ጽዋ ሰጣት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 16:19