ራእይ 16:8 NASV

8 አራተኛውም መልአክ ጽዋውን በፀሓይ ላይ አፈሰሰ፤ ፀሓይም ሰዎችን በእሳት እንድታቃጥል ኀይል ተሰጣት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 16:8