ራእይ 17:16 NASV

16 አውሬውና ያየሃቸው ዐሥሩ ቀንዶች አመንዝራዪቱን ይጠሏታል፤ ባዶዋንና ዕራቍቷን ያስቀሯታል። ሥጋዋን ይበላሉ፤ በእሳትም ያቃጥሏታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 17:16