ራእይ 17:7 NASV

7 ከዚያም መልአኩ እንዲህ አለኝ፤ የምትደነቀው ለምንድን ነው? የሴቲቱን፣ እርሷ የተቀመጠችበትንም፣ እንዲሁም ሰባት ራሶችና ዐሥር ቀንዶች ያሉትን የአውሬውን ምስጢር እነግርሃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 17:7