ራእይ 18:10 NASV

10 ሥቃይዋንም በመፍራት በሩቅ ቆመው እንዲህ ይላሉ፤“አንቺ ታላቂቱ ከተማ ወዮልሽ! ወዮልሽ!”አንቺ ባቢሎን ብርቱዪቱ ከተማ፣ፍርድሽ በአንድ ሰዓት ውስጥ መጥቶአል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 18:10