ራእይ 18:23 NASV

23 የመብራት ብርሃን፣ዳግመኛ በአንቺ ውስጥ አይበራም፤የሙሽራውና የሙሽራዪቱ ድምፅ፣ዳግመኛ በአንቺ ውስጥ አይሰማም፤ነጋዴዎችሽ የዓለም ታላላቅ ሰዎች ነበሩ፤በአስማትሽም ሕዝቦች ሁሉ ስተዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 18:23