ራእይ 2:10 NASV

10 ሊደርስብህ ያለውን መከራ አትፍራ። እነሆ፤ ዲያብሎስ ሊፈትናችሁ አንዳንዶቻችሁን ወደ እስር ቤት ይጥላል፤ ዐሥር ቀንም መከራ ትቀበላላችሁ። እስከ ሞት ድረስ ታማኝሁን፤ እኔም የሕይወትን አክሊል እሰጥሃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 2:10