ራእይ 2:14 NASV

14 ይሁን እንጂ የምነቅፍብህ ጥቂት ነገር አለኝ፤ የእስራኤል ልጆች ለጣዖት የተሠዋ ምግብ እንዲበሉና እንዲሴስኑ በፊታቸው መሰናከያ ያስቀምጥ ዘንድ ባላቅን ያስተማረውን የበለዓምን ትምህርት የሚከተሉ አንዳንድ ሰዎች በመካከልህ አሉ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 2:14