ራእይ 2:2 NASV

2 ሥራህን፣ ጥረትህንና ትዕግሥትህን ዐውቃለሁ። ክፉዎችንም ችላ ብለህ እንዳላለፍሃቸው፣ ሐዋርያት ሳይሆኑ ሐዋርያት ነን የሚሉትንም መርምረህ ሐሰተኞች ሆነው እንዳገኘሃቸው ዐውቃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 2:2