ራእይ 20:12 NASV

12 ሙታንን፣ ታላላቆችንና ታናናሾችን በዙፋኑ ፊት ቆመው አየሁ፤ መጻሕፍትም ተከፈቱ። ሌላም መጽሐፍ፣ እርሱም የሕይወት መጽሐፍ ተከፈተ፤ ሙታንም በመጻሕፍቱ ተጽፎ በተገኘው መሠረት እንደ ሥራቸው መጠን ተፈረደባቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 20:12