ራእይ 20:3 NASV

3 ሺሁ ዓመትም እስኪፈጸምም ድረስ ከእንግዲህ ወዲህ ሕዝቦችን እንዳያስት ወደ ጥልቁ ጣለው፤ ዘጋውም፤ በእርሱም ላይ ማኅተም አደረገበት። ከዚያ በኋላ ለጥቂት ጊዜ ሊፈታ ይገባዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 20:3