ራእይ 20:6 NASV

6 በመጀመሪያው ትንሣኤ ተካፋይ የሚሆኑ ብፁዓንና ቅዱሳን ናቸው። ሁለተኛው ሞት በእነርሱ ላይ ሥልጣን የለውም፤ ነገር ግን የእግዚአብሔርና የክርስቶስ ካህናት ይሆናሉ፤ ከእርሱም ጋር ሺህ ዓመት ይነግሣሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 20:6