ራእይ 20:8 NASV

8 በአራቱ የምድር ማእዘናት ያሉትን ሕዝቦች፦ ጎግንና ማጎግን እያሳተ ለጦርነት ሊያሰልፋቸው ይወጣል፤ ቍጥራቸው በባሕር ዳርቻ እንዳለ አሸዋ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 20:8