ራእይ 21:12 NASV

12 ዐሥራ ሁለት በሮች የነበሩት ትልቅና ረጅም ቅጥርም ነበራት፤ በበሮቹም ላይ ዐሥራ ሁለት መላእክት ቆመውና የዐሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገዶች ስም ተጽፎ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 21:12