ራእይ 21:16 NASV

16 ከተማዪቱም ርዝመቷና ስፋቷ እኩል ሆኖ አራት ማእዘን ነበረች። እርሱም ከተማዪቱን በዘንጉ ለካ፤ ርዝመቷም ዐሥራ ሁለት ሺህ ምዕራፍ ሆነ፤ ስፋቷና ከፍታዋም እንዲሁ ሆነ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 21:16