ራእይ 21:19 NASV

19 የከተማዪቱ ቅጥር መሠረቶች በሁሉም ዐይነት የከበረ ድንጋይ ያጌጡ ነበር፤ የመጀመሪያው መሠረት ኢያሰጲድ፣ ሁለተኛው ሰንፔር፣ ሦስተኛው ኬልቄዶን፣ አራተኛው መረግድ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 21:19