ራእይ 21:23 NASV

23 የእግዚአብሔር ክብር ብርሃን ስለሚሰጣትና በጉም መብራቷ ስለ ሆነ፣ ከተማዋ ፀሓይ ወይም ጨረቃ እንዲያበሩላት አያስፈልጋትም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 21:23