ራእይ 22:12 NASV

12 “እነሆ፤ ቶሎ እመጣለሁ፤ ዋጋዬ በእኔ ዘንድ አለ፤ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍለዋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 22:12