ራእይ 22:18 NASV

18 የዚህን መጽሐፍ የትንቢት ቃል የሚሰማውን ሁሉ አስጠነቅቃለሁ፤ ማንም በዚህ ቃል ላይ አንዳች ቢጨምር፣ እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን መቅሠፍቶች ይጨምርበታል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 22:18