ራእይ 22:6 NASV

6 መልአኩም፣ “እነዚህ ቃሎች የታመኑና እውነተኞች ናቸው። የነቢያት መናፍስት ጌታ አምላክ በቅርብ የሚሆነውን ነገር ለአገልጋዮቹ እንዲያሳይ መልአኩን ልኮአል” አለኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 22:6