ራእይ 3:10 NASV

10 በትዕግሥት እንድትጸና የሰጠሁህን ትእዛዜን ስለ ጠበቅህ፣ እኔ ደግሞ በምድር ላይ የሚኖሩትን ሊፈትናቸው በዓለም ሁሉ ላይ ከሚመጣው የፈተና ሰዓት እጠብቅሃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 3:10