14 “በሎዶቅያ ላለው ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፤ አሜን የሆነው፣ ደግሞም ታማኝና እውነተኛ ምስክር የሆነው፣ የእግዚአብሔርም ፍጥረት ገዥ የሆነው እንዲህ ይላል፤
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 3
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 3:14