ራእይ 3:18 NASV

18 ስለዚህ ሀብታም እንድትሆን፣ በእሳት የነጠረ ወርቅ እንድትገዛ፣ የዕራቍትነትህ ኀፍረት እንዳይታይ፣ ነጭ ልብስ እንድትለብስና ለማየት እንድትችል ዐይንህን በኵል እንድትኳል እመክርሃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 3:18