ራእይ 6:15 NASV

15 ከዚህ በኋላ የምድር ነገሥታትና ገዦች፣ የጦር መኰንኖች፣ ሀብታሞች፣ ብርቱዎች፣ ባሮችና ጌቶች ሁሉ በዋሻዎችና በተራሮች ዐለት ውስጥ ተሸሸጉ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 6:15