ራእይ 6:5 NASV

5 በጉ ሦስተኛውን ማኅተም በፈታ ጊዜ፣ ሦስተኛው ሕያው ፍጡር፣ “ና!” ሲል ሰማሁ። እኔም ተመለከትሁ፤ እነሆ፤ ጥቍር ፈረስ ቆሞ አየሁ፤ ተቀምጦበት የነበረውም በእጁ ሚዛን ይዞ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 6:5