ራእይ 7:16 NASV

16 ከእንግዲህ ወዲህ አይራቡም፤ከዚህም በኋላ አይጠሙም፤ፀሓይ አይመታቸውም፤ሐሩሩም ሁሉ አያቃጥላቸውም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 7:16