16 በፊቱ የነበረው ሕዝብ ሁሉ ቊጥር ስፍር አልነበረውም፤ ከእርሱ በኋላ የመጡት ግን በተተኪው አልተደሰቱም። ይህም ደግሞ ከንቱ፣ ነፋስንም እንደ መከተል ነው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 4
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 4:16