መክብብ 5:1 NASV

1 ወደ እግዚአብሔር ቤት ስትሄድ እግርህን ጠብቅ። ለመስማት መቅረብ የሰነፎችን መሥዋዕት ከማቅረብ ይበልጣል፤ እነርሱ ክፉ እንደሚሠሩ አያውቁምና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 5:1