መክብብ 5:2 NASV

2 በአፍህ አትፍጠን፤በእግዚአብሔርም ፊት ማንኛውንም ነገር ለመናገር፣በልብህ አትቸኵል፤እግዚአብሔር በሰማይ፣አንተ ደግሞ በምድር ነህ፤ስለዚህ ቃልህ ጥቂት ይሁን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 5:2