13 ሀብታቸው ይዘረፋል፤ቤታቸው ይፈራርሳል፤ቤቶች ይሠራሉ፤ነገር ግን አይኖሩባቸውም፤ወይን ይተክላሉ፤ጠጁን ግን አይጠጡም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሶፎንያስ 1
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሶፎንያስ 1:13