1 የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ)፣ እንድትወርሷት በሰጣችሁ ምድር ላይ በምትኖሩበት ጊዜ ሁሉ፣ በጥንቃቄ ልትከተሏቸው የሚገባችሁ ሥርዐቶችና ሕግጋት እነዚህ ናቸው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 12
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 12:1