10 አንተም እግዚአብሔር (ያህዌ) በሚመርጠው ስፍራ እነርሱ በሚሰጡህ ውሳኔ መሠረት ፈጽም፤ እንድ ትፈጽም የሚሰጡህን መመሪያ ሁሉ በጥንቃቄ አድርግ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 17
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 17:10