9 ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ)፣ “ከሞዓባውያን ምድር አንዳችም መሬት ስለማልሰጣችሁ አታስቸግሯቸው፤ ለጦርነትም አታነሣሷቸው፤ ዔርን ለሎጥ ዘሮች ርስት አድርጌ ሰጥቻቸዋለሁ” አለኝ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 2
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 2:9