53 ጠላቶችህ ከበው በሚያስጨንቁህ ጊዜ፣ ከሥቃይ የተነሣ፣ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) የሰጠህን፣ የወገብህ ፍሬ የሆኑትን የወንዶችና የሴቶች ልጆችህን ሥጋ ትበላለህ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 28
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 28:53