18 ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር አምላክ (ያህዌ ኤሎሂም)፣ “ሰው ብቻውን መሆኑ መልካም አይደለምና የሚስማማውን ረዳት አበጅለታለሁ” አለ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 2
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 2:18