ዘፍጥረት 25:26 NASV

26 ከዚያም ወንድሙ ተወለደ፤ በእጁም የዔሳውን ተረከዝ ይዞ ወጣ፤ ከዚህም የተነሣ ስሙ ያዕቆብ ተባለ። ርብቃ ልጆቿን ስትወልድ፣ ይስሐቅ የሥልሳ ዓመት ሰው ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 25:26