25 ይስሐቅም በዚያ ስፍራ መሠዊያ ሠርቶ፣ የእግዚአብሔርን (ያህዌ) ስም ጠራ፤ ድንኳንም ተከለ፤ አገልጋዮቹም በዚያ የውሃ ጒድጓድ ቈፈሩ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 26
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 26:25